Jump to content

ሥርዓት አልበኝነት

ከውክፔዲያ
የ01:28, 20 ኖቬምበር 2018 ዕትም (ከHgetnet (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ሥርዓት አልበኝነት መንግስት ወይንም ሐገር የተባለ አደረጃጀት ጥቅም የለሽ፣ አላስፈላጊ እና ጎጅ ነው ብሎ የሚያምን የፖለቲካ ርዕዮተ ዓለም ነው። ሥር ዓት አልበኞች ሁሉም መንግስታት እንዲፈርሱና በምትካቸው ሰዎች ያለምንም ጉብለት ወይም አስገዳጅ ኃይል :በራሳቸው ፈቃድ እየተሰባሰቡ የትብብር ማኅበረሰቦች እንዲመሰርቱ ይታገላሉ።

አናርኪስም በአውሮጳ አህጉር በ፳ኛ ክ.ዘ. ተመስርቶ ወደ ተቀረው ዓለም የተስፋፋ ንቅናቄ ነው።