Jump to content

አሥራ ሁለት

ከውክፔዲያ
The printable version is no longer supported and may have rendering errors. Please update your browser bookmarks and please use the default browser print function instead.

አሥራ ሁለት በተራ አቆጣጠር ከአሥራ አንድ የሚከተለው ቁጥር ነው።

ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ፲፪ ነው፣ ይህም ከአሥር እና ሁለት ምልክቶች ነው።

በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 12ሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች 1 (አንድ) እና 2 (ሁለት ነው። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አሥራ ሁለት» ምልክት «XII» ነበር።