Jump to content

ደቡብ

ከውክፔዲያ
ኮምፓስ የተቀባው ደቡብን ያመለክታል።

ደቡብ የሚለው ቃል ስምየስም ገላጭ ወይም የግሥ ገላጭ ሊሆን ይችላል፣ ከአራቱ ዋና ዋና የአቅጣጫ መጠሪያዎች አንዱ ነው። ይህ አቅጣጫ ለሰሜን ተቃራኒ ሲሆን ለምስራቅ እና ለምዕራብ ደግሞ ቀጤ ነክ ነው። እንደ ስምምነት ሁኖ የማንኛውም ካርታ የታችኛው ክፍል ደቡብ ተደርጎ ይወሰዳል።

ደግሞ ይዩ፦ ደቡብ ዋልታ