ሳምሰንግ
Appearance
ሳምሰንግ አጠቃላይ ድርጅት ሳምሰንግ ግሩፕመቀመጫውን በ ሳምሰንግ ከተማ፣ ሶል፣ ደቡብ ኮሪያ ያደረገ አለም አቀፍ ድርጅት ነው። ሳምሰንግ የቃሉ አመጣጥ ከ ኮሪያ ቋንቋ ሲሆን ትርጉሙም ሶስት ኮከቦች ማለት ነው።
ድርጅቱ በስሩ የሚተዳደሩ ሶስት ትልልቅ ኢንዱስትሪዎች ይገኛሉ። እነዚህም ፦ ሳምሰንግ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሳምሰንግ ኢንዱስትሪዎች እና ሳምሰንግ ሲ ኤንድ ቲ ናቸው። ድርጅቱ በአለማችን በ አጠቃላይ ገቢው መሪነቱን የያዘ ��ሆን አጠቃላይ ገቢው 173.4 ቢሊዮን የ አሜሪካን ዶላር ነው።
![](http://178.128.105.246/host-http-upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/7/70/Samsung_Electronics_stand_at_GSMA_Barcelona_20080211.jpg/250px-Samsung_Electronics_stand_at_GSMA_Barcelona_20080211.jpg)
ደግሞ የአለማችን ግዙፉ የ ኤሌክትሮኒክስ አምራች ድርጅት ነው።