ምዕራብ ቭላንደርኛ የሚናገርበት ዙርያ በቤልጅግና በፈረንሳይ
ቭላንደርኛ (Vlaemsch) የሆላንድኛ ቀበሌኛ ነው። በተለይ የሚናገርበት በምዕራብ ቤልጅግ ሲሆን ስፍራው በትንሽ ጎረቤት ክፍል ከምዕራብ ሆላንድና ከስሜን ፈረንሣይ ይሸፍናል። በቤልጅግ ውስጥ 1.05 ሚሊዮን፤ በሆላንድም 90,000፤ በፈረንሣይም 20,000 ���ናጋሪዎች አሉት።
ቭላንደርኛ በምዕራብ ቭላንደርኛ እና በምሥራቅ ቭላንደርኛ ቀበሌኞች ይለያል።
Wikipedia