ጄምስ ቡካነን
Appearance
![](http://178.128.105.246/host-http-upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/9/98/JamesBuchanan_crop.jpg/274px-JamesBuchanan_crop.jpg)
ጄምስ ቡካነን (እንግሊዝኛ: James Buchanan) የአሜሪካ አስራ አምስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1857 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ጆን ሲ ብሬኪንሪጅ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1861 ነበር።